ከ200 በላይ ለሚሆኑ የመቄዶንያ በጎ አድራጎት ማህበር አባላት ነፃ የህክምና አገልግሎት ተሰጠ፡፡ የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደከመኝ ሰለቸኝ የማይሉ የህክምና ባለሙያዎችን ይዞ ከመደበኛው የህክምና አገልግሎት በተጨማሪ በተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት የሚሰጠውን ተከታታይ የሆነ ነፃ የበጎ አድራጎት Dec 7, 2023
ሆስፒታሉ በተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት መጎብኘቱን ቀጥሏል፡፡ ታህሳስ 4/2016 ዓ.ም የፊደራል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሰራተኞች የአንጋፋውን አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና አገልግሎት መስጫ ክፍሎችን ተዘዋውረው በመጎብኘት ታካሚዎችን Dec 14, 2023
ሆስፒታሉ በተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት መጎብኘቱን ቀጥሏል፡፡ ታህሳስ 4/2016 ዓ.ም የፊደራል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሰራተኞች የአንጋፋውን አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና አገልግሎት መስጫ ክፍሎችን ተዘዋውረው በመጎብኘት ታካሚዎችን Dec 14, 2023
ሆስፒታሉ በተለያዩ የመንግስትና የግል ድርጅቶች የሚሰጠውን ነፃ የበጎ አድራጎት የስራ እንቅስቃሴ መስራቱን ቀጥሏል፡፡ የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ታህሳስ 2/2016 ዓ.ም በውድ አረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር በመገኘት በሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት Dec 13, 2023
ሆስፒታሉ ከኢትዮጵያ ቀዶ ህክምና ማህበር ፕሬዘዳንትና ኮሴክሳ ከፍተኛ የክርስታልና የእውቅና ምስክር ወረቀት ተበረከተለት፡፡ በኢትዮጵያ ካሉ አንጋፋ ሆስፒታሎች መካከል አንዱ የሆነው አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በዓለም አቀፍ ለ23ኛ ጊዜ በሃገራችን ደግሞ ከአስርት አመታት በኋላ Dec 9, 2023
የኮሴክሳ ሳይትፊክ ኮንፍረንስ በዛሬው እለት በስካይላይት ሆቴል አዲስ አበባ 23ኛው የኮሴክሳ ሳይትፊክ ኮንፍረንስ በዛሬው እለት በስካይላይት ሆቴል አዲስ አበባ የተጀመረ ሲሆን ከኮንፍራንሱ በፊት ባለፉት ሁለት ቀናት የኮሴክሳ ሰርጅን ኮሌጅ ያዘጋጀውን ፈተና ወስደው ያለፉ 152 የተለያዩ ሰርጀን Dec 7, 2023
በሆስፒታሉ ሲሰጥ የነበረው አለም አቀፍ የቀዶ ህክምና የብቃት ማረጋገጫ /ኮሴክሳ /ፈተና ተጠናቀቀ፡፡ የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአለምአቀፍ ደረጃ ለ23ኛ ጊዜ እንደ ኢትዮጵያ ደግሞ ከአስር አመታት በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ እየተካሄደ የሚገኘውን አለምአቀፉን የቀዶ Dec 7, 2023
የሆስፒታሉን የመሰረተ ልማት የስራ አፈፃፅም የተከበሩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጉብኝት አደረጉ፡፡ ህዳር 24/2016 ዓ/ም የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላትና የጤና ሚኒስቴር ክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰን ጨምሮ የተለያዩ ሚኒስቴር Dec 7, 2023
የየሆስፒታል ቱሪዝም መስህብነትን ለመጨመር በጎ ተጽእኖ የሚኖረው የኮሴክሳ አለማቀፍ ፈተና በነገው እለት ይጀመራል፡፡ የአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አለማቀፍና ሃገር ዓቀፍ ግንኙነቶችን በማጠናከር ታላላቅ ክንውኖችን ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ Dec 7, 2023
ሆስፒታሉ ምቹ፣ውብና ጽዱ የህክምና አካባቢን የመፍጠር እንቅስቃሴዎችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ህዳር23/2016 ዓ/ም የሆስፒታሉ ማኔጅመንት አባላት፣የተለያዩ የስራ ክፍል ሃላፊዎችና ሰራተኞች ማራኪ የህክምና ቦታን የመፍጠር የፅዳት ዘመቻዎችን አከናውነዋል፡፡ በዚህ የጽዳት ዘመቻ ላይ ለተሳተፉ Dec 7, 2023